Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰው አይጥልም — ካሳሁን ለማ

በድንገት ደረስክልኝ ሃዘኔን ገፈፍክልኝ

ጨለማው አላቆመኝ በባርኮት ቤቴ ገባህ

በሰላም ቤቴ ገባህ (፪x)

በክብርህ ቤቴ ገባህ (፪x)

እርሱን ታምኜ የምን ሥጋት

ሁሉ በእጁ ነው የእኔ አባት