Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰው ሆይ ክብርን — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

ሰው ሁሉ ነፍሱን ቢያተርፍ ለሥጋው

መዝገቡ ቢሆን እዚህ ምድራዊ

ምን ይረባዋል ምንስ ሊጠቅመው

ሕይወትን ትቶ መሆኑ ጠፊ ሰው