Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰው ክቡር ነው — ቤተልሔም ተዘራ

ማንም ወንድሙን አይናቀው (፪x)

ያገኘም ያጣ ሰው ክቡር ነው (፪x)

ማንም ታናሹን አይናቀው (፪x)

ያገኘም ያጣ ሰው ክቡር ነው (፪x)