Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰው ከንቱ — ታምራት ሃይሌ

እንገናኝ ነገ እንገናኝ ደህና

ዛሬን ለማደሩ መች አወቀውና

ሰው ከንቱ (፪x)

መንገዱን ሲያረዝም እቅዱን ሲያሰፋ

ዘንግቶት ይሆናል ታይቶ እንደሚጠፋ

ሰው ከንቱ (፪x)