Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስውር እስሬን — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ገመድ በአንገቴ ሳይገባ

እጅም ሰንሰለት ሳያስረው

እግሬ እየዘለለ አየተወራጨሁ

ታዲያ የምን እስራት ነው

ታዲያ የምን እስራት ነው