Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰዎች እንዲፈርድብኝ — ኤልሳ ጌታቸው

ሰዎች እንዲፈርድብኝ ጣሉኝ ከእግሩ ሥር

ትሙትልን አሉ በድንጋይ ትወገር

ያልጠበኩትን ቃል ጌታ ተናገረ

ኃጥያትን አትስሪ ምሬሻለሁ አለ