Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰዎች የዘጉት በር — መስፍን ጉቱ

ሰዎች የዘጉት በር አለቆች የያዙት

ስልጣናን ዙፋናን ሁሉ የተስማሙበት

ምንም ይሁን ምንም

እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል

ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል

ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል