Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰይጣን ውሸቱን ነው — ቃለአብ ፀጋዬ

ፀሐይ ዘምበል ብላ አመሻሹ ላይ ነኝ

ችግሬ እያለ ሚነጋ መሰለኝ

ለካ አምላኬ ሰምቷል ጠላቴ እየዛተ

የተዘጋጋው በር አውቆ ተከፈተ