Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሰይጣን ያሰበው — ካሌብ ተስፋዬ

ሰይጣን ያሰበው ያቀደው ደረሰበት

ስራው ተበላሸበት አምላኬ ደረሰበት

ዲያቢሎስ ያሰበው ያቀደው ደረሰበት

ስራው ተበላሸበት ኢየሱስ ደረሰበት