Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሽኩር — ሃና ተክሌ

በእንባ እንዳልዘራሁ

በለቅሶ እንዳልወጣሁ

በሃዘን እንዳላለፍኩ

ነዶዬን ይዤ ተመለስኩ

መልካምነትህን አየው

ጻድቅነትህን አየሁ