ቁጥር 1 · Verse 1
እያሳሳቀ ይወስዳል ውኃ
ወደ ሙት አገር ወደ በረሃ
እዳር ዳር ማለት በኃጥያት ሰፈር
ወድቆ ለማንባት ለመሰባበር
ሽሽ እንጂ ማነው ያለህ ተጠጋ
በጠላትህ ቀስት እንዳትወጋ