ቁጥር 1 · Verse 1
ሲጀምር በቅባት ሲያልቅም በቅባት
እግዚአብሔር ስላለ የኃያላን አባት
አይወድቁም አንወድቅም ከዛሬ ጀምሮ
ገና ይነሳሉ ቅባቱን ጨምሩ መንፈሱን ጨምሩ
ጨመረብኝ ቅባቱ ጨመረብኝ
ወረደብኝ መንፈሱ ፈሰሰብኝ
እግዚአብሔር በክብር በበቀል አስነሳኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሲጀምር በቅባት ሲያልቅም በቅባት
እግዚአብሔር ስላለ የኃያላን አባት
አይወድቁም አንወድቅም ከዛሬ ጀምሮ
ገና ይነሳሉ ቅባቱን ጨምሩ መንፈሱን ጨምሩ
ጨመረብኝ ቅባቱ ጨመረብኝ
ወረደብኝ መንፈሱ ፈሰሰብኝ
እግዚአብሔር በክብር በበቀል አስነሳኝ