Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስለሆነ ስላንተ — ዳዊት አለሙ

ማን ነበርኩ እኔ ብትዘክረኝ

ከአፈር ያነሳኸኝ ከጉድጓድ

ስምህን እንድጠራ ማን አበቃኝ

ጸጋህ ነው ይህ ሁሉ ጸጋህ