Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስምህን ጠራሁ — አስቴር አበበ

የማልተወው ቅኔ የማልተወው ቦታ

ማልረሳው ልማዴ የህይወቴ ተርታ

ካንተ ጋር መሆን ነው መክረም ባለህበት

የህይወቴ ዋና የእስትንፋሴ ርዝመት