Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስሙን ቀደሰ — ቢንያም ዋለ

የማይሆን ነገር ሆነልኝ

የማይቻለውን አስቻለኝ

እግዚአብሔር በሕይወቴ ስሙን ቀደሰ

የነገሥታትን ትጥቅ ወገብ ሊፈታ

በሮቹን ሊከፍት ሰባሪው ጌታ

ቀኝ እጄን ይዞ እንደ ቂሮስ