Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሲንከባለል — ሳሙኤል ቦርሳሞ

በረጅም ዘመን የፈሰሰ እምባ

ወደ ላይ ሰንጥቆ አርያም ሲገባ

ጌታም ዘንበል ሲል ይታየኛል እኔ

የተናገረውን ሲፈፅም በዐይኔ