Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስጦታዎቼ — ገዛኸኝ ሙሴ

ስጦታዎቼ ከአምላኬ ያገኘኋችሁ

እደጉ ልጆቼ ኢየሱስ ያሳድጋችሁ

ከዘመኑ አመጽ በደሙ ጋርዶ ያውጣችሁ

ለኔ እንደ ቆመ ፤ ለእናንተም ይቁምላችሁ