Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሲያከብረኝ እያየሁ — ኤዶም ልዑልሰገድ

እራሱ ማለልኝ አልተውሽም ብሎ

እናት እንኳን ልጇን ትረሳ ይሆናል የወለደችውን

ቃሉን ይፈጽማል የተናገረውን

ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል ያለው ከማይሆን