Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ — ኑኃሚን ተፈሪ

ለእኔ የምታስበው እግዚአብሄር መልካም ነው

ለክፉ እንዳትተወኝ ይህን አውቂያለሁ

ከእኔ ሀሳብ ይልቅ የአንተን እያፀናህ

ዛሬ የምደርስበት መንገዴን አቀናህ

ስለሆነ አንተ ያልከው

እጅግ ብዙ አትርፊያለሁ