ቁጥር 1 · Verse 1
የትም ባክኜ እንዳልጠፋ እንደሌላቸው ተስፋ
አምላኬ ጐዳናዬን መንገዴን አሰፋ
ደረቁን ምድረ በዳ በውሃ እንዲረካ
በምንጩ ደስ አሰኘኝ ጨለማዬ ፈካ
የመርገም ጨርቄን ቀደደዉ መተላለፌን አራቀዉ
እግሬን አጸና በከፍታ ወዶ አዳነኝ የኔ ጌታ
ቁጥር 1 · Verse 1
የትም ባክኜ እንዳልጠፋ እንደሌላቸው ተስፋ
አምላኬ ጐዳናዬን መንገዴን አሰፋ
ደረቁን ምድረ በዳ በውሃ እንዲረካ
በምንጩ ደስ አሰኘኝ ጨለማዬ ፈካ
የመርገም ጨርቄን ቀደደዉ መተላለፌን አራቀዉ
እግሬን አጸና በከፍታ ወዶ አዳነኝ የኔ ጌታ