Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሶስት መንገድ የለም — ታምራት ሃይሌ

ያዝ ለቀቅ ሔድ መጣ ገባ ወጣ

ሕይወት ትርጉም ሲያጣ

ወይ ከየሱስ ወይ ከዓለም ምረጥ እንጂ

ሦስት መንገድ የለም

እንጀራ ለመብላት ሺ ተሰበሰበ

መስቀል ለመሸከም አንድም አልቀረበ

ተዓምር ለማየት እልፍ ሰው ቢንጋጋ

ኢየሱስ ብቻ ነው በጦር የተወጋ