Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታላቅ ነህ — ዳንኤል አምደሚካኤል

ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል

ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር

ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ

ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ

እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው

ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)

ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)