Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታማኝ ነው — ዳዊት ሽመልስ

ታማኝ ነው እግዚአብሔር መቼ ሰው ይጥላል

ማንንም አይንቅም ደርሶ ይታደጋል

በእውነት ለታመኑት እርሱን ለተጠጋ

ያወጣል ጌታዬ ከጠላት መንጋጋ