Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታማኝ ነው እግዚአብሔር — ታደሰ መኩሪያ

ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ

እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ

ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው

እግዚአብሔር (፪x)

ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል

እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል

ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ

ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ