አዝማች · Chorus
ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን የማይረሳ
ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ
የሚደግፍ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ስላየሁት በዘመኔ
አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ
ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ
ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (፪x)
አዝማች · Chorus
ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን የማይረሳ
ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ
የሚደግፍ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ስላየሁት በዘመኔ
አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ
ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ
ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (፪x)