Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታነሳለህ — ቤተልሔም ተዘራ

መልካም ነህ አንተ የእኔ ጌታ

ለሚታመኑህ ጋሻ መከታ

አያልቅም ርህራሄህ

አልጠፋንም አለን ቤትህ (፪x)