Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታሪክን ይሠራል — ታደሰ መኩሪያ

ታሪክ ይሠራል ኃይላችን

እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን

የታመነ ሆኖ የሚኖረው

በብርታቱ ጸንቶ ያየነው

የታመነው የምናመልከው

ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው