Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታስደንቀኛለህ — ቤዛ የአምልኮ አገልግሎት

ለቁጣ የዘገየ ምህረትህ ለዘለዓለም

ለትውልድ ትውልድ የሚያልፍ ነው ታማኝነትህ

ፍቅርህ ወሰን የለውም ማለቂያ ዳርቻህ

ነፍሴ ታዜማለች እንዴት ግሩም ነህ