Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ታስገርማለህ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ታስገርማለህ እኔም ተገርሜያለሁ

ታስደንቃለህ በልቤ ተደንቄያለሁ

ታስደስታለህ እኔም ተደስቻለሁ

ታስፈነድቃለህ በልቤ ፈንድቄያለሁ

የእኔ ጌታ አምልኮ ሲያንስህ ነው

የእኔ ጌታ አክብሮት ሲያንስህ ነው (፪x)