Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተባረኪያለሁ — ቴዎድሮስ ታደሰ

በሰማዩ ፍራ ብሩክ ነህ ብሎ የሰየመኝ

የአብርሀም ባርኮት በእየሱስ ኪዳኑ እንዲያገኘኝ

የተስፋ ቃል ወራሽ ያረገኝ አልፎ ደህንነቴ

ከእንጊዲህ በእኔ ዘር ላይቀጥል ጭንገፋ በበቴ