Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተባረረ — ዳዊት ሞላልኝ

አለቅም ብሎ አገር ያማረረው

እያነቀ ሚገድል ለእርሱ ካልገበረ

ስምህ ሲጠራበት እየተማረረ

አልችልም ብሎ ከአገር ተባርረ