Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጠቢብ በጥበቡ አይመካ — ተስፋዬ ጋቢሶ

አመጻዬ ወደ ምድረ በዳ ወሰደችኝ

ውኃ በሌለው በረሃ አንከራተተችኝ

ለውድቀቴ እውቀት ትዕቢትን አስተማረችኝ

ጥማት ሲያቃጥለኝ ፣ እልህ ሲታገለኝ

እውነት ስትወርሰኝ ፣ ጥበብ ስትገስጸኝ

መንፈሱ ሲረታኝ ፣ ጌታን አገነሁት