አዝማች · Chorus
ጠቢባኖች አዋቂዎች ተምረናል ያሉ
ኃይልህን ለማወቅ ግን ከቶውን አልቻሉም
ለደካማው ለታናሹ ጥበብን ሞላኸው
በኖረበት ምድር ሞገስ ሞገስ አለበስከው
መች በራሴ በጉልበት እኔ እዚህ መድረሴ
አውቀዋለሁ በኢየሱስ ነው ያማረው ሕይወቴ (፪x)
አዝማች · Chorus
ጠቢባኖች አዋቂዎች ተምረናል ያሉ
ኃይልህን ለማወቅ ግን ከቶውን አልቻሉም
ለደካማው ለታናሹ ጥበብን ሞላኸው
በኖረበት ምድር ሞገስ ሞገስ አለበስከው
መች በራሴ በጉልበት እኔ እዚህ መድረሴ
አውቀዋለሁ በኢየሱስ ነው ያማረው ሕይወቴ (፪x)