Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጠብቀኝ — ኬፋ ሚደቅሳ

እንውጣ ሜዳ ላይ አንጨዋወት

ወንድማማቾች ነን የአንድ እናት አባት

አባብሎ አባብሎ ይዞ አወጣና

ወንድሙን ገደለው ቃየል ጨከነና [1]