ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ
ትቼለታለሁ የእኔን ታሪክ (፪x)
መላ አለው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል
ዘዴ አልው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል (፪x)
መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው
መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው
ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ
ትቼለታለሁ የእኔን ታሪክ (፪x)
መላ አለው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል
ዘዴ አልው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል (፪x)
መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው
መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው