Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተገልጦልኛል — ቴዎድሮስ ታደሰ

እውነት ተገልጦልኛልና ወደኋላ አልመለስም (፪x)

በአለማወቅ የኖርኩባቸው ዘመናቶቼ

ዳግመኛ እንዳላያቸው በአምላኬ እረሳኋቸው (፪x)