Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተገርሜያለው — ቢንያም ዋለ

በመወደዴ ተገርሜያለው/3

በመመረጤ ተደንቄያለው/3

የቁጣ ልጅ ነበርኩ የኖርኩ በጨላማ

በክፉ አለም ውስጥ ተግዤ ማነባ

እየሱስ ክርስቶስ ሆኖልኝ ቤዛ

ህይወትን አገኘው ሰላሜ ይኸው በዛ