Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትጐበኛለህ አንተ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ትጎበኛለህ አንተም (2) ትጎበኛለህ

የማይለወጠው ጌታ ፍቅሩ ላንተም

እጅግ ልዩ ነው

ቃል ኪዳን የገባልህ በእጆቹ መዳፍ ቀርጾህ

ከቶውን አይረሳህም ለጠላት አይሰጥህም

ታማኝነቱ ብዙ አይለወጥም እርሱ (2)