Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትላንት አንተ ነበርክ ያለህ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

ትናንት አንተ ነበርክ ያለኸኝ

ዛሬም አንድ አንተ ነህ ያለኸኝ (፪x)

የልቤንም ሁሉ አንድ ላይ ጠቅልዬ

ተባረክ እላለሁ ክብር ይሁንልህ ብዬ

ክብር ይሁንልህ ብዬ (፪x)

ሌላማ ለአንተ ምንስ ይባላል

ከልብ ከሆነ ይሄ ይበቃሃል

ይሄ ይበቃሃል (፪x)