Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጠላቴ ሆይ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለሁኝ

በጨለማ ብቀመጥ እንኳን

እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛል

ስለዚህ ስለዚህ በእኔ ደስ አይበልህ