Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጠላቴን ድል ነሳሁት — ዳንኤል አምደሚካኤል

ጌታዬ ባንተ አረ ስንቱን አለፍኩት

ስንቱን ታግዬ ስንቱን ባንተ ረታሁት

ጠላቴን ድል ነሳሁት ረገጥኩት አሸነፍኩት

በሀሩር ጊዜ ጠንካራ ጥላ

ሆነህ አይቻለሁ ለኔ ከለላ

ነብሴንም ስታድን ከ ተኩላ