Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትልቅ ነህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ትልቅ ነህ የእኔ አእምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ (፬x)

ኦ ትልቅ ነህ አንተ ትልቅ (፫x)

ኦ ትልቅ ነህ አንተ ትልቅ (፫x)

እግዚአብሔር ትልቅ ነው አምላኬ ትልቅ ነው (፪x)