Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትልቅ ነህ — ቅድስት ካሳ

ሰማያት ያንተን ክብር ያወራሉ

ምድርም ትልቅነቱን ይመሰክራሉ

አእዋፍ በቋንቋቸዉ ይዘምራሉ

እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ትልቅ እያሉ