Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትልቅ የሆነውን — አስቴር አበበ

ትልቅ የሆነውን ከፊቴ አስቀድሜ

መቼ አንገቴን ደፋሁ መች ሄድኩ አቀርቅሬ

የተማመንኩበት ኩራቴ ሆኖኛል

ትላንቴ ይመስክር ሰልፌን አሸንፏል ፤ ሰልፌን አሸንፏል (፪x)