Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትልቅን ነገር አስባለሁ — ፌበን ደምሴ

በማዘን መተከዝ እግዚአብሔር ይከብር ይመስል

ምንድን ነው መርበትበት ሁልጊዜ መቆዘም

ጠላት ነው እንጂ በዚያ ደስ ደስ የሚለው

ምን ይጨምራል የአምላክን ሃይል መጠርጠር ነው