Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተማርኬለሁ — ደረጀ ከበደ

አታገለኝ ትግል ከማልችለው ጋራ

አቅሜን አለማወቅ አጉል ስንጠራራ

ኤልሻዳይ ከሰማይ ወደታች እያየኝ

ትጥቄ ላልቶ ስወድቅ አዝኖ ሰበሰበኝ

አይኔን አንስቸ ጨፍኘ እንዳላይህ

በአጥንቴ ቀረሁ መነመንኩኝ ልጅህ