Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመችቶኛል — ተመስገን ማርቆስ

አለኝ (፫x) ሚወራ ዛሬ

አለኝ አለኝ ሚወራ ዛሬ

እኔ አለኝ (፫x) ሚወራ ዛሬ

አለኝ አለኝ ሚወራ ዛሬ

አቤት አቤት ስራው

አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት