Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመለስ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ተስፋህ ጨልሞ ጭንቀት አስጥሞህ

መጥፋትህ ታይቶኝ ከዚያ ጣር አወጥቼህ

ደስ ብሎህ ነበር አግኝተህ እፎይታ

ለምን ነው ዛሬስ የሆንከው ከርታታ