Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመለስኩ — ዮናስ ኃይሌ

ርቄ ሄጄ ነበር ከቤትህ ወጥቼ

የራሴን መንገድ መርጬ ተጓዝኩ

ያገኘሁት ግን ባዶነት ነበር

የአሳማ መኖ እንኳ ተከለከልኩ