Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመርጫለው — ሰላም ደስታ

ተመርጫለው እኔ

ተወድጃለው እኔ

ፀድቄአለው በእርሱ

እንድኖርለት ለእርሱ (፪x)

ፀጋው በእምነት አድኖኝ

ኢየሱስ ጽድቁን አልብሶኝ

ስለኔ በአብ ፊት ታይቶ

ፈጽሞታል ሥራዬን ጨርሶ (፪x)